ዘፀአት 29:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እነሱን ካህናት አድርጎ ለመሾምና* ለመቀደስ ማስተሰረያ ሆነው የቀረቡትን ነገሮች ይበላሉ። ሆኖም እነዚህ ነገሮች የተቀደሱ ስለሆኑ ያልተፈቀደለት ሰው* ሊበላቸው አይችልም።+
33 እነሱን ካህናት አድርጎ ለመሾምና* ለመቀደስ ማስተሰረያ ሆነው የቀረቡትን ነገሮች ይበላሉ። ሆኖም እነዚህ ነገሮች የተቀደሱ ስለሆኑ ያልተፈቀደለት ሰው* ሊበላቸው አይችልም።+