ዘፀአት 34:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “የሳምንታት በዓልህን መጀመሪያ በደረሰው የስንዴ በኩር አክብር፤ የአዝመራ መክተቻን በዓልም* በዓመቱ ማብቂያ ላይ አክብር።+ ዘዳግም 16:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰባት ሳምንት ቁጠር። ሰባቱን ሳምንት መቁጠር መጀመር ያለብህ በማሳህ ላይ ያለውን እህል ለማጨድ ማጭድህን ካነሳህበት ጊዜ አንስቶ ነው።+ 10 ከዚያም አምላክህ ይሖዋ በባረከህ መጠን+ በምታቀርበው የፈቃደኝነት መባ አማካኝነት ለአምላክህ ለይሖዋ የሳምንታት በዓልን ታከብራለህ።+
9 “ሰባት ሳምንት ቁጠር። ሰባቱን ሳምንት መቁጠር መጀመር ያለብህ በማሳህ ላይ ያለውን እህል ለማጨድ ማጭድህን ካነሳህበት ጊዜ አንስቶ ነው።+ 10 ከዚያም አምላክህ ይሖዋ በባረከህ መጠን+ በምታቀርበው የፈቃደኝነት መባ አማካኝነት ለአምላክህ ለይሖዋ የሳምንታት በዓልን ታከብራለህ።+