-
ዘሌዋውያን 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 “‘አንድ ሰው ለይሖዋ የሚያቀርበውን የኅብረት መሥዋዕት+ በተመለከተ ደግሞ ሕጉ ይህ ነው፦
-
-
ዘሌዋውያን 7:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 መባውንም እርሾ ገብቶባቸው ከተጋገሩ የቀለበት ቅርጽ ያላቸው ዳቦዎችና የምስጋና መሥዋዕት አድርጎ ከሚያቀርባቸው የኅብረት መሥዋዕቶች ጋር አብሮ ያቀርባል።
-