ዘዳግም 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “‘የአምላክህን የይሖዋን ስም በከንቱ አታንሳ፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ስሙን በከንቱ የሚያነሳውን ሳይቀጣ አይተወውም።+