ዘዳግም 19:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 አዘኔታ አታሳይ፤+ ሕይወት* ስለ ሕይወት፣* ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ፣ እጅ ስለ እጅ እንዲሁም እግር ስለ እግር ይሁን።+ ማቴዎስ 5:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “‘ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ’+ እንደተባለ ሰምታችኋል።