ዘፍጥረት 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አምላክ ሰውን በአምሳሉ ስለሠራው+ የሰውን ደም የሚያፈስ ማንም ሰው የእሱም ደም በሰው እጅ ይፈስሳል።+ ዘፀአት 21:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አንድ ሰው ሌላውን ሰው መትቶ ቢገድል ገዳዩ ይገደል።+