-
ዘኁልቁ 15:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ሰዎቹም እንጨት ሲለቅም ያገኙትን ሰው ወደ ሙሴ፣ ወደ አሮንና ወደ መላው ማኅበረሰብ አመጡት።
-
-
ዘኁልቁ 15:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ስለዚህ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት መላው ማኅበረሰብ ሰውየውን ከሰፈሩ ውጭ አውጥቶ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ወገረው።
-
-
ዘዳግም 17:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እሱን ለመግደል መጀመሪያ እጃቸውን የሚያነሱት ምሥክሮቹ መሆን ይኖርባቸዋል፤ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ እጁን ያንሳበት። ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ።+
-