ዘሌዋውያን 25:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 የጭካኔ ድርጊት ልትፈጽምበት አይገባም፤+ አምላክህን መፍራት ይኖርብሃል።+ ምሳሌ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋን መፍራት* የእውቀት መጀመሪያ ነው።+ ጥበብንና ተግሣጽን የሚንቁት ሞኞች ብቻ ናቸው።+ ምሳሌ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋን መፍራት ማለት ክፉ ነገርን መጥላት ነው።+ ትዕቢትን፣ ኩራትን፣+ ክፉ መንገድንና ጠማማ ንግግርን እጠላለሁ።+