1 ዜና መዋዕል 29:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በፊትህ የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ነንና።+ የሕይወት ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤+ ተስፋም የለውም።