-
ዘሌዋውያን 25:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 እንደ ቅጥር ሠራተኛና እንደ ሰፋሪ ሊታይ ይገባዋል።+ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ያገልግልህ።
-
-
ቆላስይስ 4:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ጌቶች ሆይ፣ እናንተም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ በመገንዘብ ባሪያዎቻችሁን በጽድቅና በፍትሕ አስተዳድሯቸው።+
-