-
ዘፀአት 20:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+
-
-
ዘሌዋውያን 25:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ምክንያቱም እነሱ ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው ባሪያዎቼ ናቸው።+ እንደ ባሪያ ራሳቸውን መሸጥ የለባቸውም።
-