-
ዳንኤል 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሆኖም እሱ ባያስጥለንም እንኳ ንጉሥ ሆይ፣ የአንተን አማልክት እንደማናገለግልና ላቆምከው የወርቅ ምስል እንደማንሰግድ እወቅ።”+
-
-
1 ቆሮንቶስ 10:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ።+
-