ሚክያስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እያንዳንዱም ከወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ይቀመጣል፤*+የሚያስፈራቸውም አይኖርም፤+የሠራዊት ጌታ የይሖዋ አፍ ተናግሯልና።