-
ኤርምያስ 12:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ስንዴ ዘሩ፤ ሆኖም እሾህን አጨዱ።+
እስኪዝሉ ድረስ ሠሩ፤ ነገር ግን ምንም ጥቅም አላገኙም።
ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ የተነሳ
በሚያገኙት ምርት ያፍራሉ።”
-
-
ሐጌ 1:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ብዙ ዘር ዘራችሁ፤ የምትሰበስቡት ግን ጥቂት ነው።+ ትበላላችሁ፤ ሆኖም አትጠግቡም። ትጠጣላችሁ፤ ሆኖም አትረኩም። ትለብሳላችሁ፤ የሚሞቀው ሰው ግን የለም። ተቀጥሮ የሚሠራው ደሞዙን ብዙ ቀዳዳዎች ባሉት ከረጢት ውስጥ ያስቀምጣል።’”
-
-
ሐጌ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ስለዚህ ከእናንተ በላይ ያሉት ሰማያት ጠል ማዝነባቸውን አቆሙ፤ ምድርም ፍሬዋን አልሰጥ አለች።
-