መሳፍንት 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በአናት ልጅ በሻምጋር+ ዘመን፣በኢያዔል+ ዘመን ጎዳናዎቹ ጭር ያሉ ነበሩ፤ተጓዦችም በውስጥ ለውስጥ መንገዶች ይሄዱ ነበር። ኢሳይያስ 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አውራ ጎዳናዎቹ ጭር ብለዋል፤በመንገድ ላይ የሚጓዝ ሰው የለም። እሱ* ቃል ኪዳኑን አፍርሷል፤ከተሞቹን ንቋል፤ሟች ለሆነው ሰው ደንታ የለውም።+ ዘካርያስ 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ‘ደግሞም ወደማያውቋቸው ብሔራት ሁሉ በአውሎ ነፋስ በተንኳቸው፤+ ምድሪቱም ትተዋት ከሄዱ በኋላ ባድማ ሆነች፤ በእሷ የሚያልፍ ወይም ወደ እሷ የሚመለስ ማንም የለም፤+ የተወደደችውን ምድር አስፈሪ ቦታ አድርገዋታልና።’”
14 ‘ደግሞም ወደማያውቋቸው ብሔራት ሁሉ በአውሎ ነፋስ በተንኳቸው፤+ ምድሪቱም ትተዋት ከሄዱ በኋላ ባድማ ሆነች፤ በእሷ የሚያልፍ ወይም ወደ እሷ የሚመለስ ማንም የለም፤+ የተወደደችውን ምድር አስፈሪ ቦታ አድርገዋታልና።’”