ዘኁልቁ 15:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከዚያም ባለማወቅ በይሖዋ ፊት ኃጢአት በመሥራት የተሳሳተው ሰው* ኃጢአቱ ይሰረይለት ዘንድ ካህኑ ማስተሰረያ ያቀርብለታል፤ ኃጢአቱም ይቅር ይባልለታል።+ 1 ዮሐንስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ዮሐንስ 2:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ