ኢሳይያስ 24:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ እርግማኑ ምድሪቱን በላት፤+በላይዋም የሚኖሩ ሰዎች በደለኞች ሆነው ተገኝተዋል። የምድሪቱ ነዋሪዎች ቁጥር የመነመነው በዚህ ምክንያት ነው፤የቀሩት ሰዎችም በጣም ጥቂት ናቸው።+
6 ስለዚህ እርግማኑ ምድሪቱን በላት፤+በላይዋም የሚኖሩ ሰዎች በደለኞች ሆነው ተገኝተዋል። የምድሪቱ ነዋሪዎች ቁጥር የመነመነው በዚህ ምክንያት ነው፤የቀሩት ሰዎችም በጣም ጥቂት ናቸው።+