የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 30:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በሕይወትም ትኖር ዘንድ አምላክህን ይሖዋን በሙሉ ልብህና በሙሉ ነፍስህ* እንድትወደው+ አምላክህ ይሖዋ ልብህን እንዲሁም የልጆችህን ልብ ያነጻል።*+

  • ኤርምያስ 4:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እናንተ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፣

      ለይሖዋ ተገረዙ፤

      የልባችሁንም ሸለፈት አስወግዱ፤+

      አለዚያ በክፉ ሥራችሁ የተነሳ

      ቁጣዬ እንደ እሳት ይነድዳል፤

      ማንም ሊያጠፋው አይችልም።”+

  • የሐዋርያት ሥራ 7:51
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 “እናንተ ግትሮች፣ ልባችሁና ጆሯችሁ ያልተገረዘ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን እንደተቃወማችሁ ነው፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት እናንተም እንዲሁ ታደርጋላችሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ