ዘዳግም 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሱም እንድትጠብቁት ያዘዛችሁን ቃል ኪዳኑን ይኸውም አሥርቱን ትእዛዛት* ገለጸላችሁ።+ ከዚያም በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው።+ ኤርምያስ 14:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ስለ ስምህ ስትል አትናቀን፤+ክብር የተላበሰውን ዙፋንህን አታቃልል። ከእኛ ጋር የገባኸውን ቃል ኪዳን አስታውስ፤ አታፍርሰውም።+