-
ዘሌዋውያን 2:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከእህል መባው የተረፈው የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።+
-
-
ዘሌዋውያን 7:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “‘የበደል መባ ሕግ ይህ ነው፦+ ይህ እጅግ የተቀደሰ ነገር ነው።
-