-
ዘኁልቁ 1:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ከኤፍሬም ነገድ የተመዘገቡት 40,500 ነበሩ።
-
-
ኢያሱ 17:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በመሆኑም ኢያሱ ለዮሴፍ ቤት ይኸውም ለኤፍሬምና ለምናሴ እንዲህ አለ፦ “እናንተ ብዙ ሕዝብ ናችሁ፤ ታላቅ ኃይልም አላችሁ። ድርሻችሁ አንድ ዕጣ ብቻ አይሆንም፤+
-