ዘፍጥረት 30:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ራሔልም “አምላክ ዳኛ ሆነልኝ፤ ቃሌንም ሰማ። በመሆኑም ወንድ ልጅ ሰጠኝ” አለች። በዚህም የተነሳ ስሙን ዳን*+ አለችው።