ዘፍጥረት 46:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሌዊ+ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀአት እና ሜራሪ ነበሩ።+ ዘፀአት 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሌዊ+ ወንዶች ልጆች በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ስማቸው ይህ ነው፦ ጌድሶን፣ ቀአት እና ሜራሪ።+ ሌዊ 137 ዓመት ኖረ።