ዘፀአት 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚያን ጊዜ ከሌዊ ነገድ የሆነ አንድ ሰው የሌዊን ልጅ አገባ።+ ዘፀአት 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አምራም የአባቱን እህት ዮካቤድን አገባ።+ እሷም አሮንንና ሙሴን ወለደችለት።+ አምራም 137 ዓመት ኖረ።