ዘኁልቁ 26:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 የሄፌር ልጅ ሰለጰአድ ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤+ የሰለጰአድ ሴቶች ልጆች+ ስም ማህላ፣ ኖኅ፣ ሆግላ፣ ሚልካ እና ቲርጻ ነበር።