ዘኁልቁ 33:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ከአልሞንዲብላታይም ተነስተው ደግሞ በነቦ+ ፊት ለፊት በአባሪም+ ተራሮች ሰፈሩ። ዘዳግም 32:48, 49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ይሖዋ በዚያው ዕለት ሙሴን እንዲህ አለው፦ 49 “በኢያሪኮ ትይዩ በሞዓብ ምድር ወደሚገኘው ወደዚህ የአባሪም ተራራ+ ይኸውም ወደ ነቦ ተራራ+ ወጥተህ ለእስራኤላውያን ርስት አድርጌ የምሰጣትን የከነአንን ምድር ተመልከት።+
48 ይሖዋ በዚያው ዕለት ሙሴን እንዲህ አለው፦ 49 “በኢያሪኮ ትይዩ በሞዓብ ምድር ወደሚገኘው ወደዚህ የአባሪም ተራራ+ ይኸውም ወደ ነቦ ተራራ+ ወጥተህ ለእስራኤላውያን ርስት አድርጌ የምሰጣትን የከነአንን ምድር ተመልከት።+