-
ዘፀአት 29:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 “በመሠዊያውም ላይ የምታቀርበው እነዚህን ይሆናል፦ አንድ ዓመት የሆናቸው ሁለት የበግ ጠቦቶችን በየቀኑ ሳታቋርጥ ታቀርባለህ።+
-
-
ዘሌዋውያን 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “አሮንንና ወንዶች ልጆቹን እንዲህ ብለህ እዘዛቸው፦ ‘የሚቃጠል መባ ሕግ ይህ ነው፦+ የሚቃጠለው መባ ሌሊቱን ሙሉ እስኪነጋ ድረስ በመሠዊያው ላይ ባለው ማንደጃ ላይ ይቀመጣል፤ እሳቱም በመሠዊያው ላይ ሲነድ ያድራል።
-
-
ሕዝቅኤል 46:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ተባዕቱን የበግ ጠቦት፣ የእህል መባውንና ዘይቱን ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል የዘወትር መባ አድርገው በየማለዳው ያቅርቡ።’
-