-
ዘፀአት 29:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 “በመሠዊያውም ላይ የምታቀርበው እነዚህን ይሆናል፦ አንድ ዓመት የሆናቸው ሁለት የበግ ጠቦቶችን በየቀኑ ሳታቋርጥ ታቀርባለህ።+
-
-
ዘፀአት 29:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ይህም እኔ እናንተን ለማነጋገር ራሴን በምገልጥበት በመገናኛ ድንኳኑ+ መግቢያ ላይ በመጪዎቹ ትውልዶቻችሁ ሁሉ በይሖዋ ፊት ዘወትር የሚቀርብ የሚቃጠል መባ ይሆናል።
-