1 ዜና መዋዕል 6:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፦* ማህሊ፣+ የማህሊ ልጅ ሊብኒ፣ የሊብኒ ልጅ ሺምአይ፣ የሺምአይ ልጅ ዖዛ፣