ዘኁልቁ 4:38-40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 የጌድሶን ወንዶች ልጆችም+ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤት ተመዘገቡ፤ 39 በመገናኛ ድንኳኑ እንዲያገለግል በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉት ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 50 ዓመት የሆኑት ሁሉ ተመዘገቡ። 40 በየቤተሰቦቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤት የተመዘገቡት በአጠቃላይ 2,630 ነበሩ።+
38 የጌድሶን ወንዶች ልጆችም+ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤት ተመዘገቡ፤ 39 በመገናኛ ድንኳኑ እንዲያገለግል በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉት ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 50 ዓመት የሆኑት ሁሉ ተመዘገቡ። 40 በየቤተሰቦቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤት የተመዘገቡት በአጠቃላይ 2,630 ነበሩ።+