ዘኁልቁ 4:34-36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ከዚያም ሙሴ፣ አሮንና የማኅበረሰቡ አለቆች+ የቀአታውያንን ወንዶች ልጆች+ በየቤተሰቦቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤት መዘገቡ፤ 35 በመገናኛ ድንኳኑ እንዲያገለግል በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉትን ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 50 ዓመት የሆኑትን ሁሉ መዘገቡ።+ 36 በየቤተሰባቸው የተመዘገቡትም በአጠቃላይ 2,750 ነበሩ።+
34 ከዚያም ሙሴ፣ አሮንና የማኅበረሰቡ አለቆች+ የቀአታውያንን ወንዶች ልጆች+ በየቤተሰቦቻቸውና በየአባቶቻቸው ቤት መዘገቡ፤ 35 በመገናኛ ድንኳኑ እንዲያገለግል በተመደበው ቡድን ውስጥ ያሉትን ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 50 ዓመት የሆኑትን ሁሉ መዘገቡ።+ 36 በየቤተሰባቸው የተመዘገቡትም በአጠቃላይ 2,750 ነበሩ።+