ዘፀአት 12:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ከዚያም እስራኤላውያን ከራምሴስ+ ተነስተው ወደ ሱኮት+ ሄዱ፤ ልጆችን ሳይጨምር እግረኛ የሆኑት ወንዶች ወደ 600,000 ገደማ ነበሩ።+