ዘፀአት 15:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በኋላም ወደ ማራ*+ መጡ፤ ያም ሆኖ በማራ ያለው ውኃ መራራ ስለነበር ሊጠጡት አልቻሉም። የቦታውን ስም ማራ ያለውም በዚህ የተነሳ ነው።