ዘዳግም 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ተነስተው ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፤ ከጉድጎዳም ተነስተው ጅረቶች* ወደሚፈስሱባት ምድር ወደ ዮጥባታ+ ሄዱ።