ዘኁልቁ 21:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እስራኤላውያን ከሆር ተራራ+ በመነሳት በኤዶም ምድር ዞረው ለመሄድ ስላሰቡ የቀይ ባሕርን መንገድ ይዘው ተጓዙ፤+ ከጉዞውም የተነሳ ሕዝቡ* ዛለ።