ሕዝቅኤል 47:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “በስተ ሰሜን በኩል የምድሪቱ ወሰን ይህ ነው፦ ከታላቁ ባሕር ተነስቶ ወደ ሄትሎን+ በሚወስደው መንገድ በኩል እስከ ጼዳድ+ ይደርሳል፤