-
ዘኁልቁ 32:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አክለውም እንዲህ አሉ፦ “እንግዲህ በፊትህ ሞገስ ካገኘን ይህ ምድር ለአገልጋዮችህ ርስት ተደርጎ ይሰጥ። ዮርዳኖስን እንድንሻገር አታድርገን።”
-
-
ዘኁልቁ 32:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 እኛ ራሳችን የጦር መሣሪያ ታጥቀን በይሖዋ ፊት ወደ ከነአን ምድር እንሻገራለን፤+ የምንወርሰው ርስት ግን ከዮርዳኖስ ወዲህ ያለውን ይሆናል።”
-