-
ዘኁልቁ 14:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ምድሪቱን ለመሰለል ከሄዱት ሰዎች መካከል የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የየፎኒ ልጅ ካሌብ ግን በሕይወት ይኖራሉ።”’”+
-
-
ዘኁልቁ 27:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በመሆኑም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “መንፈስ ያለበትን የነዌን ልጅ ኢያሱን ወስደህ እጅህን ጫንበት።+
-