ዘፀአት 29:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ+ ታቀርባቸዋለህ፤ በውኃም ታጥባቸዋለህ።+ ዘፀአት 29:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የቅብዓት ዘይቱንም+ ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ትቀባዋለህ።+