የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 4:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ከዚያ በኋላ ቃየን ወንድሙን አቤልን “ና ወደ ሜዳ እንሂድ” አለው። በሜዳው ላይ ሳሉም ቃየን ወንድሙን አቤልን ደብድቦ ገደለው።+

  • ዘፍጥረት 4:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በዚህ ጊዜ እንዲህ አለው፦ “ያደረግከው ነገር ምንድን ነው? ስማ! የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው።+

  • መዝሙር 106:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ንጹሕ ደም፣

      ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+

      የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+

      ምድሪቱም በደም ተበከለች።

  • ሉቃስ 11:50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 50 በመሆኑም ይህ ትውልድ ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ ጀምሮ ለፈሰሰው የነቢያት ደም ሁሉ ተጠያቂ ነው፤*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ