ዘፀአት 25:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ለእኔም መቅደስ ይሠሩልኛል፤ እኔም በመካከላቸው እኖራለሁ።*+ ዘሌዋውያን 26:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በመካከላችሁ እሄዳለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተ ደግሞ ሕዝቦቼ ትሆናላችሁ።+