ዘኁልቁ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “በእስራኤላውያን በኩሮች ሁሉ* ምትክ ሌዋውያኑን ከእስራኤላውያን መካከል እወስዳለሁ፤+ ሌዋውያኑም የእኔ ይሆናሉ።