-
ዘኁልቁ 3:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ይሖዋ በሰጠው መመሪያ መሠረት ሙሴና አሮን በየቤተሰባቸው የመዘገቧቸው አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ወንዶች በሙሉ 22,000 ነበሩ።
-
-
ዘኁልቁ 3:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው በየስማቸው የተመዘገቡት በኩር የሆኑ ወንዶች ብዛታቸው 22,273 ነበር።
-