ዘኁልቁ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰፈሩ በሚነሳበት ጊዜ አሮንና ወንዶች ልጆቹ መጥተው ታቦቱን+ የሚከልለውን መጋረጃ+ ያወርዱታል፤ የምሥክሩንም ታቦት በእሱ ይሸፍኑታል።