-
ዘኁልቁ 3:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የሊብናውያን+ ቤተሰብና የሺምአያውያን ቤተሰብ የተገኘው ከጌድሶን ነበር። የጌድሶናውያን ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ።
-
-
ዘኁልቁ 3:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 የጌድሶናውያን ቤተሰቦች የሰፈሩት ከማደሪያ ድንኳኑ በስተ ኋላ+ በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ነበር።
-