ዘፀአት 25:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ለእኔም መቅደስ ይሠሩልኛል፤ እኔም በመካከላቸው እኖራለሁ።*+ ዘሌዋውያን 26:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የማደሪያ ድንኳኔን በመካከላችሁ እተክላለሁ፤+ እኔም አልተዋችሁም።*