ዘኁልቁ 19:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የረከሰው ሰው የሚነካው ማንኛውም ነገር ርኩስ ይሆናል፤ ይህን የነካ ሰውም* እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።’”+