-
ዘሌዋውያን 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “‘ከእነዚህ ነገሮች በአንዱ በደለኛ ሆኖ ቢገኝ በምን መንገድ ኃጢአት እንደሠራ መናዘዝ+ አለበት።
-
-
ኢያሱ 7:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኢያሱም አካንን እንዲህ አለው፦ “ልጄ ሆይ፣ እባክህ የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን አክብር፤ ለእሱም ተናዘዝ። እባክህ ያደረግከውን ንገረኝ። አትደብቀኝ።”
-