-
ዘኁልቁ 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ሰውየው ሚስቱን ለእሷ ከሚቀርበው መባ ይኸውም ከአንድ አሥረኛ ኢፍ* የገብስ ዱቄት ጋር ወደ ካህኑ ያምጣ። ይህ የቅናት የእህል መባ ይኸውም በደል እንዲታወስ የሚያደርግ የእህል መባ ስለሆነ በላዩ ላይ ዘይት አያፍስበት ወይም ነጭ ዕጣን አያድርግበት።
-
-
ዘኁልቁ 5:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ካህኑም የቅናት የእህል መባውን+ ከሴትየዋ እጅ ላይ ወስዶ በይሖዋ ፊት ወዲያና ወዲህ ይወዝውዘው፤ ወደ መሠዊያውም ያምጣው።
-