-
ዘኁልቁ 5:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እርግማን የሚያመጣው ይህ ውኃ ወደ አንጀትሽ ገብቶ ሆድሽን ያሳብጠው፤ መሃንም ያድርግሽ።” በዚህ ጊዜ ሴትየዋ “አሜን! አሜን!”* ትበል።
-
-
ዘኁልቁ 5:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 እርግማን የሚያመጣውን መራራ ውኃም እንድትጠጣ ያድርግ፤ ውኃውም ወደ ሰውነቷ ገብቶ መራራ ሥቃይ ያስከትልባት።
-